ስብስቴ ነጋሲ አፀደ ህፃናትና መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎችን በስነ-ምግባር እና በዕውቀት ቀርጾ ለታላቅ ዓላማ የሚያበቃ የትምህርት ተቋም ነው።
ርዕሰ መምህር
የስብስቴ ነጋሲ ትምህርት ቤት
"ውድ ወላጆች እና ተማሪዎች፣ ወደ ስብስቴ ነጋሲ ትምህርት ቤት ዌብሳይት በሰላም መጣችሁ። ትምህርት ቤታችን ተማሪዎችን በጥራት ማስተማር እና ለተሻለ ነገ ማዘጋጀት ዋና ዓላማው አድርጎ ይሰራል። እናንተም ከእኛ ጋር በመሆን ለልጆቻችሁ የተሻለ ትምህርት እንዲያገኙ እንጋብዛለን።"
በኢትዮጵያ የትምህርት ስርአት ውስጥ ቀዳሚ እና ተመራጭ በመሆን፣ በዕውቀትና በስነ-ምግባር የታነጸ ትውልድ ማፍራት።
ዘመናዊ ቴክኖሎጂንና ብቁ መምህራንን በመጠቀም፣ ተማሪዎቻችን ለአለም አቀፍ ውድድር ዝግጁ እንዲሆኑ ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት።
ታማኝነት፣ ግልጽነት፣ የጋራ ስራ እና ለተማሪዎች ስኬት መትጋት መለያዎቻችን ናቸው።
ጥያቄ፣ አስተያየት ወይም ምስጋና ካሎት እዚህ ይጻፉልን።
የተመረጡ ጥቂት ትዝታዎች
አዲስ አበባ፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 08 (ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ፊትለፊት)
+251 912 28 92 37 / +251 114 70 70 65
info@sibistenegassi.com
ከሰኞ - አርብ፡ 2:00 - 11:30
ቅዳሜ፡ 2:00 - 6:30